Home » Archives by category » ጦማሮች፣ አስተያየቶች እና ሌሎችም…

ረዥሙ ጉዞ ለአሜሪካ ህዝብ የተሟላ አገራዊ ህብረት (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

ረዥሙ ጉዞ ለአሜሪካ ህዝብ የተሟላ አገራዊ ህብረት (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

እ.ኤ.አ ኤፕሪል 10/1957 ዕድሚያቸው 28 ዓመት የሞላቸው ዶ/ር ማርቲን ሊተር ኪንግ በሴንት ሌውስ ከተማ የነጻነት ሰልፍ ላይ በመገኘት “የዘር ግንኙነት እድገት በሚል ጥያቄ ላይ እውነተኛ ምልከታ” በሚል ርዕስ ንግግር አድርገው ነበር፡፡ በንግግራቸው ላይ ማርቲን ሉተር ኪንግ የሴንት ሌውስ ትምህርት ቤቶች “ጸጥታቸው እና ክብራቸው በተጠበቀ መልኩ“ በምን ዓይነት ሁኔታ እንደተደራጁ የነበራቸውን…

የ2014 የዩኤስ – አፍሪካ የመሪዎች ፍሬከርስኪ ጉባኤ (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

የ2014 የዩኤስ – አፍሪካ የመሪዎች ፍሬከርስኪ ጉባኤ (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

የአፍሪካ ለማኞች ወደ ኋይት ሀውስ የሚያስገባ ቀጥተኛ መንገድ መፍጠር ይችላሉን? የኢትዮጵያው ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ የኢትዮጵያው የይስሙላ ጠቅላይ ሚኒስትር የእርሱ አሻንጉሊት ጌቶች ከጀርባ በስውር ተቀምጠው ከሌሎች የአፍሪካ መሪዎች ጋር ለይስሙላ እንዲቀመጥ አድርገው የይስሙላ ተሳታፊ በማድረግ ሁሉን ሂደት በአንክሮ ይቆጣጠራሉ፡፡…

የአሜሪካ እሴቶች በአፍሪካ ውስጥ ምን ፋይዳ አላቸው? (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

የአሜሪካ እሴቶች በአፍሪካ ውስጥ ምን ፋይዳ አላቸው? (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

በፕሬዚዳንት ኦባማ የተወገዘው የሲ አይ አኤ ማሰቃየት ድርጊት ቀደም ሲል በሽብርተኝነት ላይ ለተከፈተው ጦርነት ዋና መሀንዲስ በነበሩት በአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት በዲክ ቸኒ ወደ ላቀ የምርመራ ደረጃ በማሸጋገር የማሰቃየት የምርመራ ዘዴን እንደጀመሩት ይታወሳል፡፡ የቡሽ አስተዳደር የማሰቃየት የምርመራ ዘዴውን ከፍ ወዳለ ደረጃ ማለትም በውኃ ውስጥ መዝፈቅ፣ እንቅልፍ እንዳይተኙ መከልከል፣ ድምጽ እና ብርሀን…

እስክንድር ነጋን ተመልከቱ!

እስክንድር ነጋን ተመልከቱ!

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

በአምስት ወራት ብቻ 16 ጋዜጠኞች ኢትዮጵያ ሀገራቸውን ለቅቀው፣ ከስርዓቱ ሸሽተው ወደ ውጭ ሀገር ተሰድደዋል፡፡ አንዳንዶቹ በእውነትም በሀገራቸው ለመስራት ባለመቻላቸውና በመንግስት ክስ የበረገጉ ሲሆኑ ሌሎቹ ደግሞ ሙያቸውን እንደ ሽፋን ተጠቅመው ከሀገር ለመውጣት ያላቸውን ምኞት ያሳኩ ናቸው ማለት እችላለሁ፡፡ (ድፍረት ሳይሆን በትክክል በማውቀው ጉዳይ ላይ ተመስርቼ ነው ይህን የምለው፡፡ ከተሰደዱት ውስጥ በግል…

“በበዓሉ ግርማ ጉዳይ ላይ ከሕሊና ዕዳ ነጻ ነኝ” (ደራሲና ሐያሲ አስፋው ዳምጤ)

“በበዓሉ ግርማ ጉዳይ ላይ ከሕሊና ዕዳ ነጻ ነኝ” (ደራሲና ሐያሲ አስፋው ዳምጤ)

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

ደራሲና ሐያሲ አቶ አስፋው ዳምጤን የረጅም ጊዜ ጓደኛቸው ከነበረውና የደርግ ጅቦች ሰለባ ከሆነው ታዋቂውና ተወዳጁ ደራሲ በዓሉ ግርማ ከሚወደው ሕዝብ ጋር የመጨረሻው በነበረችው ምሽት ከአቶ አስፋው ዳምጤ ጋር በሰላም አብረው ከተዝናኑ በኋላ፣ ተሰነባብተው ሌላ ታሪክ እስኪፈጠር ድረስ፣ በአንዲት ግሮሰሪ ደጅ ላይ አብረው አብረው ነበሩ፣ መጽሔታችንም “ማን ያርዳ የቀበረ፣ ማን ይናገር…

Page 1 of 176123Next ›Last »