Home » Archives by category » ጦማሮች፣ አስተያየቶች እና ሌሎችም… (Page 2)

“በበዓሉ ግርማ ጉዳይ ላይ ከሕሊና ዕዳ ነጻ ነኝ” (ደራሲና ሐያሲ አስፋው ዳምጤ)

“በበዓሉ ግርማ ጉዳይ ላይ ከሕሊና ዕዳ ነጻ ነኝ” (ደራሲና ሐያሲ አስፋው ዳምጤ)

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

ደራሲና ሐያሲ አቶ አስፋው ዳምጤን የረጅም ጊዜ ጓደኛቸው ከነበረውና የደርግ ጅቦች ሰለባ ከሆነው ታዋቂውና ተወዳጁ ደራሲ በዓሉ ግርማ ከሚወደው ሕዝብ ጋር የመጨረሻው በነበረችው ምሽት ከአቶ አስፋው ዳምጤ ጋር በሰላም አብረው ከተዝናኑ በኋላ፣ ተሰነባብተው ሌላ ታሪክ እስኪፈጠር ድረስ፣ በአንዲት ግሮሰሪ ደጅ ላይ አብረው አብረው ነበሩ፣ መጽሔታችንም “ማን ያርዳ የቀበረ፣ ማን ይናገር…

ህጻን ህሊና እስከመቼ ትጠብቅ?

ህጻን ህሊና እስከመቼ ትጠብቅ?

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

ይህ አሁን የምንገባበት ቤት ከዛሬ 25 ቀናት በፊት፣ ልክ ሐምሌ 1 ቀን 2006 ዓ.ም ጠብመንጃ በታጠቁ ኃይሎችና ሲቪል በለበሱ የደህንነት ሰዎች ተከብቦ ጥብቅ ፍተሻ ተደርጎበታል፡፡ ያኔ በቤት ውስጥ የነበሩት ሁለት ህጻናት አካባቢውን ለቅቀው እንዲወጡ ተደርገዋል፤ ጎረቤትም እንዲሁ፡፡ የቤቱ እመቤት ወ/ሮ ሙሉ በዕለቱ ወደ ስራ ሄዳ ስለነበር ቤት ውስጥ አልነበረችም፡፡ ሆኖም…

የዘንዶ ሱባዔ? (ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ)

የዘንዶ ሱባዔ? (ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ)

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

ሰሞኑን ፍልሰታ ከሚጠቡ ሕፃናት ጀምሮ ሁሉንም በጾምና በቁርባን አስተባብራ የምታንቀሳቅሰን ልዩ ወቅታችን ናት። ሁሉንም በማስተባበሯ “የወላጆችን ልብ ወደ ልጆች፥ የከሀዲዎችን ሕሊና ወደ ጻድቃን ይመልሳል” (ሉቃ ፩፡፲፯):: ከተባለው ከመጥምቁ ዮሐንስ ተልዕኮ ጋራ የምትመሳሰል ከአጿማት ሁሉ የተለየች ባለ ልዩ ትዝታ ናት። ፍልሰታ ሐዋርያት “እኛም ማየት አለብን” በሚል ጠንካራ ሰባዊ ምኞትና በመንፈሳዊ ውሳኔ…

የራስን መብት በራስ ማስከበር!

የራስን መብት በራስ ማስከበር!

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

የግንቦት 7 የፍትህ፣ የነጻነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ዋና ጽሐፊ የሆኑትንና የብርታኒያ ዜግነት ያላቸው አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለመብትና ነጻነት ከቆሙበት ትግል ላይ ወያኔ ለሞትና ለስቃይ ተባባሪ ከሆነችው የመን ከወሰዳቸው 2 ወራትን ሊያስቆጥሩ ነው።…

“ያልተሄደበት መንገድ” – ሊነበብ የሚገባው ድንቅ መጽሐፍ!

“ያልተሄደበት መንገድ” – ሊነበብ የሚገባው ድንቅ መጽሐፍ!

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

አንዱአለም ወያኔ በሰላማዊ መንገድ ሥልጣን እንደማይለቅ አሳምሮ ያውቃል፡፡ መጽሐፉ ላይ በገደምዳሜ ገልጾታል፡፡ እንደመፍትሔ በየገጾቹ የሚያቀርበው ግን ያንኑ የሰላማዊ መንገድ የትግል ሥልት ነው፡፡…