Home » Archives by category » ዜናዎች…

ጋዜጠኛ ብስራት ወ/ሚካኤል ተሰደደ

ጋዜጠኛ ብስራት ወ/ሚካኤል ተሰደደ

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

በተለያዩ ጋዜጦች፣ መፅሔቶች የራሱ “አዲስሚዲያ” ብሎግን ጨምሮ በተለያዩ ድህረ-ገፆች አዘጋጅ እና ፀሐፊ ጋዜጠኛ ብስራት ወ/ሚካኤል መሰደዱ ታወቀ፡፡ ጋዜጠኛው ቀደም ሲል የፍኖተ-ነፃነት ጋዜጣ አዘጋጅ፣የኢቦኒ መፅሔት ዋና አዘጋጅ፣ በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው ኢሳው መፅሔት ባልደረባና አምደኛ፤ በኢትዮ-ምህዳር ጋዜጣና በቅርቡ ወደህትመት የገባው ቀዳሚ ገፅ ጋዜጣ ላይም የተለያዩ የፖለቲካ፣ ሰብዓዊ መብት ጥሰትና ማኀበራዊ ጉዳዮች ላይ…

የተሰደዱ ጋዜጠኞች ቁጥር አሻቅቧል

የተሰደዱ ጋዜጠኞች ቁጥር አሻቅቧል

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

ባለፉት አራት ወራት ብቻ 17 ጋዜጠኞች አገር ጥለው የተሰደዱ ሲሆን 12 ባለፉት ሳምንታት ውስጥ ከአገር መውጣታቸው ይታወቃል፡፡ ባለፈው ሳምንትም ውስጥም ተጨማሪ ሶስት ያህል ጋዜጠኞች አገር ጥለው ተሰደዋል፡፡ በመሆኑም አገር ጥለው የተሰደዱት ጋዜጠኞች ቁጥር 20 ደርሷል፡፡ በአሁኑ ወቅት ገዥው ፓርቲ ከሚወስደው አፈና፣ የማተሚያ ቤትና ሌሎችም ችግሮች ተዳምረው የስደተኛ ጋዜጠኞች ቁጥር ከዚህም…

በአንድ ማዕከላዊ አመራር ሥር የሆነ አገር አድን ሠራዊት በተቻለ ፍጥነት ሊገነባ ይገባል (ግንቦት 7)

በአንድ ማዕከላዊ አመራር ሥር የሆነ አገር አድን ሠራዊት በተቻለ ፍጥነት ሊገነባ ይገባል (ግንቦት 7)

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

ሶስቱ ድርጅቶች ለማድረግ በወሰነው ውህደት የዚህ የአገር አድን ሠራዊት ምሥረታን ጀምረናል። ስለኢትዮጵያ እና ሕዝቧ ወይም በኢትዮጵያ ውስጥ ላለ ማንኛውም የኅብረተሰብ ክፍል ደህንነት ያገባናል የምትሉ ወገኖቻችን ሁሉ በዚህ አገር አድን ሠራዊት ምሥረታ ላይ እንድንነጋገር አበክረን እንጠይቃለን።…

ጠበቃ አቶ ተማም እና ማአከላዊ እስር ቤት (ይድነቃቸው ከበደ)

ጠበቃ አቶ ተማም እና ማአከላዊ እስር ቤት (ይድነቃቸው ከበደ)

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

ጠበቃ አቶ ተማም አባ ቡልጉ በጥብቃና ሙያችው እጅግ በጣም ዝና ያተረፉ ናቸው፡፡በተለይ የሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴዎች በገዥው የወያኔ መንግስት ለእሰር ከተዳረጉበት ጊዜ አንስቶ ጉዳያቸውን በመከታተል ለእነ አብበከር ጠበቃ በመሆን አገራዊ እና ሙያዊ ግዴታቸውን እየተወጡ ይገኛሉ፡፡ ይህ በእንዲ እንዳለ የግንቦት ሰባት ዋና ፃሃፊ አቶ አድርጋቸው ፅጌ በህግ ወጥ መንገድ መያዝን…

ሰማያዊ ፓርቲና ቴዲ አፍሮ ለልማታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባታ ፈተናዎች ተብለው ቀርበዋል

ሰማያዊ ፓርቲና ቴዲ አፍሮ ለልማታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባታ ፈተናዎች ተብለው ቀርበዋል

ለሌሎችም ያካፍሉ

Google1

በኢህአዴግ ጽ/ቤትና በትምህርት ሚኒስትር ትብብር ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እየተሰጠ ባለው ስልጠና ሰማያዊ ፓርቲና ቴዲ አፍሮ አጀንዳ መሆናቸውን ሰልጣኞች ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ‹‹የልማታዊ ዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ትግላችንና ፈተናዎቹ›› በሚለውና በአሁኑ ወቅት ከአዲስ አበባ ውጭ በየክልሉ እየሰለጠኑ ለሚገኙት ተማሪዎች እየተሰጠ ባለው ስልጠና ሰማያዊ ፓርቲና ቴዲ አፍሮ ለልማታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባታ ፈተናዎች ተብለው ቀርበዋል፡፡…

Page 1 of 297123Next ›Last »